1/8
Tselote Abew screenshot 0
Tselote Abew screenshot 1
Tselote Abew screenshot 2
Tselote Abew screenshot 3
Tselote Abew screenshot 4
Tselote Abew screenshot 5
Tselote Abew screenshot 6
Tselote Abew screenshot 7
Tselote Abew Icon

Tselote Abew

Dagmawi Tadesse
Trustable Ranking Icon인증완료
1K+다운로드
18MB크기
Android Version Icon4.1.x+
안드로이드 버전
2.4.0(31-12-2020)최신 버전
-
(0 리뷰)
Age ratingPEGI-3
다운로드
세부 정보리뷰버전정보
1/8

Tselote Abew의 설명

ጸሎተ አበው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ድርሳናት ፣ መልክ እና የተለያዩ ጸሎቶችን አካቶ የተዘጋጀ መተግበሪያ ሲሆን በዚህ ስሪት (version) የሚከተሉት የጸሎት መጽሃፍት ተካተዋል።

- የዘወትር ጸሎት ፣

- ውዳሴ ማርያም ፣

- ይዌድስዋ መላእክት ፣

- አንቀጸ ብርሃን ፣

- የሰኔ ጎልጎታ ፣

- ድርሳነ መድኃኔ ዓለም ፣

- ተአምረ መድኃኔ ዓለም ፣

- መልክአ ሥላሴ ፣

- መልክአ መድኃኔ ዓለም ፣

- መልክአ ማርያም ፣

- መልክአ ሚካኤል ፣

- መልክአ ሩፋኤል ፣

- ሕማማተ መስቀል ፣

- መልክአ ኪዳነ ምሕረት ፣

- መልክአ ገብርኤል ፣

- መልክአ ዑራኤል ፣

- መልክአ ጊዮርጊስ፣

- የምኅላ ጸሎት፣

- መልክአ ተክለ ሃይማኖት፣

- ሐጹረ መስቀል፣

- ሰይፈ መለኰት።

- ሰይፈ ሥላሴ።

- የሰባቱ ሊቃነ መላእክት የምልጃ ጸሎት።

በቀጣይ በሚለቀቀው ስሪት (version) ደግሞ መልክአ ኢየሱስ እና መልክአ አርሴማ እና ሌሎችም የጸሎት መጽሃፍት እንዲካተቱ ይደረጋል።


ከዚህ በተጨማሪም መተግበሪያው ለቀንም ሆነ ለምሽት እይታ ተስማሚ እንዲሆን የተዘጋጀ ሲሆን የጽሁፉን መጠን ደግሞ እንደ አስፈላጊነቱ መጨመር ወይም መቀነስ ይቻላል።

Tselote Abew is an application that includes the composition, appearance, and various prayers of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, and the following prayer books are included in this version.

- Regular prayer,

- Praise Mary,

-Wedwa Angels,

- Article light,

- Golgotha ​​of June,

- World of Medicine,

- The world of miracles,

- The Trinity,

- The world of medicine,

-The Virgin Mary,

- Michael the Archangel,

- The appearance of Raphael,

- The Passion Cross,

- The Covenant of Mercy,

- Melchizedek,

- The appearance of Uriel,

- Melka Giorgis,

-Prayer prayer,

- Plant religion,

- Short cross,

-The divine sword.

-The sword of the Trinity.

-The intercessory prayer of the seven archangels.

The next version will include the book Jesus and the Archangel and other prayer books.


The app is also designed for both day and night viewing, and the text size can be increased or decreased as needed.


Tselote Abew - 버전 2.4.0

(31-12-2020)
다른 버전들
뭐가 새롭나ሰይፈ ሥላሴ ተጨምሯል።የሰባቱ ሊቃነ መላእክት የምልጃ ጸሎት ተጨምሯል።

아직 평가나 리뷰가 없습니다! 첫 번째로 남겨 보세요

-
0 Reviews
5
4
3
2
1
Info Trust Icon
좋은 앱임을 보장합니다이 어플리케이션은 바이러스,멀웨어와 기타 악의적인 공격에 대한 보안 시험을 통과하였으며 어떠한 위험요소도 포함되어 있지 않습니다.

Tselote Abew - APK 정보

APK 버전: 2.4.0패키지: com.dagtad.tselote_abew
안드로이드 호환: 4.1.x+ (Jelly Bean)
개발자:Dagmawi Tadesse권한:1
이름: Tselote Abew크기: 18 MB다운로드: 216버전 : 2.4.0출시 날짜: 2021-12-14 02:22:38최소 스크린: SMALL지원되는 CPU:
패키지 ID: com.dagtad.tselote_abewSHA1 서명: 6C:62:20:1A:B7:29:EC:BC:BF:48:9D:AA:B3:E1:32:C4:65:1A:EA:85개발자 (CN): Android단체 (O): Google Inc.로컬 (L): Mountain View나라 (C): US주/시 (ST): California패키지 ID: com.dagtad.tselote_abewSHA1 서명: 6C:62:20:1A:B7:29:EC:BC:BF:48:9D:AA:B3:E1:32:C4:65:1A:EA:85개발자 (CN): Android단체 (O): Google Inc.로컬 (L): Mountain View나라 (C): US주/시 (ST): California

Tselote Abew의 최신 버전

2.4.0Trust Icon Versions
31/12/2020
216 다운로드4 MB 크기
다운로드

다른 버전들

2.3.0Trust Icon Versions
1/7/2020
216 다운로드3 MB 크기
다운로드
2.2.2Trust Icon Versions
19/6/2020
216 다운로드3 MB 크기
다운로드
2.1.0Trust Icon Versions
31/5/2020
216 다운로드2.5 MB 크기
다운로드
appcoins-gift
AppCoins 게임더 많은 보상을 받으세요!
더 보기